Search
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ''በመንገደኞች የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛ ማሻሻል አድርጌያለሁ'' አለ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ''በመንገደኞች የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛ ማሻሻል አድርጌያለሁ'' አለ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ''በመንገደኞች የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛ ማሻሻል አድርጌያለሁ'' አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 2 2017
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኢትዮጵያን የኤክስፖርት ኢኮኖሚ ከፍ ለማድረግ በተለይ የወጪና ገቢ ዕቃን ከማስተላለፍ አልፌ በመንገደኞች የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት ከፍተኛ ማሻሻል አድርጌያለሁ አለ።
አገልግሎት ሰጪው የባቡር የተመደበልኝን ፍጥነት ጨምሬ የምሽት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ልጀምር ነው ብሏል።
የምድር ባቡር ትራንስፖርት ከፍጥነት ባለፈ የደንበኞች ፍላጎትና ጥያቄዎችን ያካተተ አገልግሎት መጀመሩንም ሰምተናል።
የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር ባቡር ከዚህ ቀደም ይነሳበት የነበረው የተዝረከረከ አሰራር እና የቅልጥፍና ማነስ እየፈተሽኩ ውጤት እያመጣሁ እያገኘሁበት ነው ሲል ነግሮናል።
በተለይ የባቡር የትራንስፖርት ክፍሎቹ በንፅህና ያልተያዙ እንደነበሩ የተናገረው ምድር ባበቡሩ፤ አሁን የባቡር ትራንስፖርት ሁሉም ክፍል ንፅህናው ተጠብቆ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ሰምተናል።
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የኢትዮጵያን መልክአ ምድር ታሳቢ በማድረግ የመዳረሻ ቁጥሮችን በመጨመር አገልግሎቱን ለቱሪስት መቀበያ ደረጃ ከፍ አድርጌያለሁ ሲል ነግሮናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3