Search
ሶፍትዌሮችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ በተሰሩት ለመተካት በሂደት ላይ መሆኑን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሶፍትዌሮችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ በተሰሩት ለመተካት በሂደት ላይ መሆኑን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሶፍትዌሮችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ በተሰሩት ለመተካት በሂደት ላይ መሆኑን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 1 2017
በኢትዮጵያ በስፋት አገልግሎት የሚሰጡ የግኙነት ሶፍትዌሮችን ሙሉ በሙሉ በሀገር ውስጥ በተሰሩት ለመተካት በሂደት ላይ መሆኑን ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ( #INSA ) ተናገረ፡፡
ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እንደሰማነው ከሆነ ኢሜይል፣ ቴልግራምና ዋትሳፕን ጨምሮ ሌሎችም አለም አቀፍ ሶፍትዌሮች በሃገር ውስጥ በሚሰሩ ሶፍትዌሮች ተተክተው በመንግስት ተቋማት አገልግሎት መስጠት ችለዋል፡፡
ኢንሳ የሳይበር ደህንነትን ለማስጠበቅ ከምከውናቸው ስራዎች በተጨማሪ ለህዝብ አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌሮችን እያበለፀግኩ አንዳንዶቹንም እየተካሁ ነው ብሏል፡፡
ይህንን ማድረግ ያስፈለገው የውጪዎቹን የመገናኛ ዘዴዎችን መጠቀም እንደ ሃገር ጥብቅ የሆኑ መረጃዎች ሳይቀሩ እንዲመዘበሩ ምክንያት ስለሚሆን ነው ያሉን የኢንሳ የሽያጭ ባለሙያው አቶ እሸቱ፤ በኢንሳ የተሰራው ’’ኤርጋሜይል’’ የተሰኘው ሶፍትዌር ኢ-ሜይልን ተክቶ ተቋማቸውን ጨምሮ በሌሎችም የመንግስት ተቋማት እየተሰራበት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3