Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አደረች አራዳ - ሐምሌ 21 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
91:36
2
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
88:20
4
ዲያስፖራ ራዲዮ - ሐምሌ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
51:24
3
የምሽት ወሬዎች - ሐምሌ 23 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
43:57
1
ከዚህ ቀደም በድርቅ ሲፈተኑ የቆዩ ሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የዝናብ እጥረት አጋጥሟቸዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:17
26
ብሔራዊ ባንክ ገለልተኛ ይሁን ሲባል ለኢኮኖሚው ፋይዳው ምንድነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:20
120
ከቀናት በፊት በጋምቤላ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ1,900 በላይ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:43
44
የባህላዊ ህክምና ዘርፍ ላይ ጥቅም ላይ የሚውሉ ሀገር በቀል ጨምሮ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ ዕጽዋት ከመጥፋት መታደግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:46
12
ሐምሌ 24 2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:22
27
ለምግብ ምርቶች አስገዳጅ ደረጃ እንዳይወጣ የሚከላከሉ አምራች እና ነጋዴዎች መኖራቸው ተሰምቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:52
43
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ዓመት በፊት የጀመረው ‘’የቃል ኪዳን ቤተሰብ’’
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:13
8
ጥቅምት 11 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ #መርካቶ ሸማ ተራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:11
56
ምክክር ኮሚሽንን ተልዕኮና ዓላማ ተረድተው አብረውት እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥቂቶች ብቻ ናቸው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:32
15
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:01
20
ማዕከላዊ ባንኩ በቂ የውጪ ምንዛሪ እና መደላድል አለ ቢልም ባንኮች ግን በምትኩ የውጭ ምንዛሪ ለመስጠት እስከ 200% ተቀማጭ እየጠየቁ ነው ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:42
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
48
አለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው አተገባበር ላይ ስጋት አለኝ ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:02
100
የምሽት የንግድ ስራን አስገዳጅ የሚያደርገው ደምብ ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ ሳይወጣለት መተግበር መጀመሩ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:19
30
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:42
11
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 60 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ጤንነቱ ባልተጠበቀ መልኩ ጽንስ እንደሚያቋርጡ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:53
6
Next
78