Search
ሐምሌ 24 2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሐምሌ 24 2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሐምሌ 24 2017 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 24 2017
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ማምጣት ላይ አሁንም ብዙ የሚቀረው ነው ተባለ።
የታየው አነስተኛ ሽግግርም ከግብርና ወደ አገልግሎት መሆኑ ጥያቄ የሚያስነሳ እንደሆነ ተነግሯል።
የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በኢኮኖሚው መዋቅራዊ ሽግግር ዙሪያ “ከአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር ማዕከል” ጋር በመሆን ያካሄደውን ጥናት ውጤት ዛሬ በሃይሌ ግራንድ ሆቴል ይፋ አድርጓል።
የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባለፉት 20 ዓመታት የነበረውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ፤ ዕድገቱ ያመጣቸውን ውጤቶችና፤ መዋቅራዊ ሽግግሩን በተመለከተ፤ ከአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር ማዕከል* ጋር በመሆን ያካሄደውን ጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል።
ኢኮኖሚው ባለፉት 20 ዓመታት እያደገመ መምጣቱን የጠቀሰው ጥናቱ መዋቅራዊ ሽግግሩ ግን ብዙ የሚቀረው ነው ብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3