Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለአፍሪካ የግብርና ዘርፍ የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ እንደ ጋራ ኢንቨስትመንት እንጂ እንደ እርዳታ መታየት የለበትም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:43
32
መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:53
52
ዶ/ር አብዱ አደም የአሜሪካ ክሊኒካል ኦንኮሎጂ (ASCO) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ክልላዊ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ ሆነው ተሹመዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:12
የፈጣን ችሎት አሰጣጥ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:30
10
ክፍተት ይዞ ከተቀረው አለም ጋር መወዳደር ለኢትዮጵያ ቀላል ይሆንላታል ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:24
56
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 21 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:33
8
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለዓመታት ሲተገብረው የቆየው የቤተሰብ ቃል ኪዳን የተሰኘ አሰራር በተማሪዎችና በማህበረሰቡ መካከል ትስስር እንዲፈጠር አድርጓል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:38
የማህበራዊ ትስስር እንዳለ በርካታ ማሳያዎች ቢኖሩም ዛሬም ብሔር መሰረት አድርገው፣ ሃይማኖት መርጠው የሚፈጠሩ ግጭቶች እዚም እዛም አልፎ አልፎ ይከሰታሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:26
ሴቶች በፆታቸውና ተያያዥ ምክንያቶች የሚጋፈጧቸውን ችግሮች በማንሳት መፍትሄም በመጠቆም ችግሮች እንዲፈቱ መገናኛ ብዙሃን ሚና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:58
10
በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ቢወሰን የኑሮ ውድነቱ ይበልጥ ተባብሶ ተቀጣሪ የሆነው ሠራተኛ የባሰ ሊጎዳ ይችላል የሚሉ ስጋቶች ይደመጣሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:48
12
ኢትዮጵያ ከውጪ ለምታስገባቸው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:18
16
አካባቢን መበከላቸው ተረጋግጦ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰዱ በፍርድ ቤት በኩል የሚሰጡ ውሳኔዎችን አንዳንድ ተቋማት ተፈፃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:24
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ ነፃ ዓመታዊ ሙሉ የጤና ምርመራ ማሰናዳቱ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:03
19
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 18 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:45
3
ሸገር ሼልፍ - የሐገር ፍቅር አመሰራረት፣ ተሳል! ከከዳንኤል ክብረት በተፈሪ ዓለሙ - ሐምሌ 18 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
72:31
የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጋር በምን ምን ጉዳዮች ላይ መከረ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:25
24
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን #የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ሥርዓት የሲስተም ችግር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:30
34
በሴቶች ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ማህበራት ''ሀገራዊ ምክክር እንዲደረግባቸው የለየናቸው ጉዳዮች ትኩረትም እንዲደረግባቸው'' ሲሉ ጠየቁ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:22
10
ከዩኒቨርሲቲዎች በከፍተኛ ማዕረግ የሚመረቁ ተማሪዎች ለመስተማር ከፈቀዱ ስልጠና ወስደው መምህር እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችል አሰራር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:04
10
በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል የመሬት መንሸራተት ቤቶችን እያፈራረሰ፣ ሰዎችን እያፈናቀለ መሆኑ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:25
13
Next
16
#ሸገር ማለዳ
#Sheger Maleda
28
17
19
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net