Search
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 22 2017
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ለጣሉት ታሪፍ የንግድ ሚዛን ጉድለትን እንደ ምክንያት ማቅረባቸው ይታወሳል።
እነዚህ ሀገራት ከአሜሪካ ከሚገዙት ይልቅ ወደ አሜሪካ የሚልኩት ምርት ይበልጣል የሚል ምክንያት ሰጥተዋል።
አንድ የምጣኔ ሃብት ባለሞያ ግን ይህ ምክንያት ኢትዮጵያን አይመለከትም፤ ውሳኔውን ለማስቀየርም መረጃን መሰረት ያደረገ ውይይት ከአሜሪካ ጋር መቀመጥ ያስፈልጋል ብለዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ታሪፍ ጥለዋል።
በኢትዮጵያ ላይ የተጣለው የ10 በመቶ ታሪፍ ነው።
ትራምፕ በሀገራቱ ላይ ታሪፉን የጣልኩት ከአሜሪካ ጋር ያላቸው የንግድ ሚዛን የተዛባ ስለሆነ ነው የሚል ምክንያት ሰጥተዋል።
ሀገራቱ ከአሜሪካ ከሚያስገቡት ይልቅ የሚልኩት ስለሚበልጥ የንግድ ሚዛን መዛባት ተፈጥሯል ብለዋል።
ታሪፉን ለመጣል የሰጡት ምክንያት አሳማኝ እንዳልሆነ የምጣኔ ሃብት ባለሞያው ዶክተር ታደለ ፈረደ ተናግረዋል።
በንግድ ልውውጡ እንዲያውም ተጎጂዋ ኢትዮጵያ ነች ብለዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3