Search
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ዓመት በፊት የጀመረው ‘’የቃል ኪዳን ቤተሰብ’’ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ዓመት በፊት የጀመረው ‘’የቃል ኪዳን ቤተሰብ’’
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ዓመት በፊት የጀመረው ‘’የቃል ኪዳን ቤተሰብ’’
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 24 2017
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን እንዲያቋርጡ ከናካቴውም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲም ሳይሄዱ እንዲቀሩ ምክንያት መሆኑ ይነገራል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ5 ዓመት በፊት የጀመረው ‘’የቃል ኪዳን ቤተሰብ’’ የሚለው አሰራር ግን ዩኒቨርሲቲው የተመደቡለትን ተማሪዎች ሁሉ እንዲቀበል፣ ተማሪዎችም በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት እንዳያቋርጡ አድርጓል ተብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በቃል ኪዳን ልጅና ወላጅ አድርጎ ያገናኛቸው ሰዎች ታሪክም ይህን ይመሰክራል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3