Search
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች ንፋስ ስልክና አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 23 2017
በአዲስ አበባ በጎርፍ ከሚጠቁ አካባቢዎች #ንፋስ_ስልክ ና #አቃቂ_ቃሊቲ ክፍለ ከተሞች የበለጠ ተጋላጭ መሆናቸውን ጥናት አሳየ፡፡
የሚነገረው የትንቢያ መረጃ ለ40 በመቶው ነዋሪው ብቻ ነው እየደረሰው ያለው ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ ሜቴዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ላለፉት ዓመታት ሲከወን በመነበረው የአየር ጠባይ የዳሰሳ ጥናት ሁለቱ ክፍለ ከተሞች ተደጋግሞ ጎርፍ የሚያጠቃቸው መሆኑን አሳይቷል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3