Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዳኞች በሚሰጡት ውሳኔ በመንግስት አስፈጻሚ አካላት ህገ ወጥ እስራት፣ ጥቃት፣ ማስፈራራት እና ጣልቃ ገብነት እንደሚፈጸምባቸው ኢሰመኮ አረጋግጧል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:48
69
የወቅቱ የትንቢያ መረጃዎች ትክክለኛነት 75 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:35
16
ከ15 በላይ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:19
19
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 29 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:49
13
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:23
10
ኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር አክሲዮን ማህበር መሰረተ ልማቱ የተገነባበትን ከፍተኛ እዳ ለመክፈል የምችልበትን የ3 ዓመት ስትራቴጂ ነድፌአለሁ አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:58
76
የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አባል የሆኑበት የአፍሪካ ቢዝነስ ስኩል ማህበር፤ በመጪው ዓመት ዓመታዊ ኮንፈረንሱን በኢትዮጵያ ያካሄዳል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
በትግራይ ክልል በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚደረግላቸው ህክምና ቀንሷል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
11
ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:25
29
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 28 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:16
9
የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:20
60
ለማህበራዊ ትስስር የበዙ ዕሴቶች እንዳላት የሚነገርላት ኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:04
6
የመሬት መንሸራተት እንዳይከሰት ስራዎችን እየከወንኩ ነው ሲል የጎፋ ዞን አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:28
44
አቤቱታ የቀረበበትን የምክር ቤት ወንበር ድልድልን የተመለከተውን ህግ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማፅደቁ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:25
33
የኢትዮጵያ መንግስት የአደጋ ስጋት አለ ብሎ በየዓመቱ ከሚለያቸው 5 ነጥቦች መካከል በሰው የመነገድ ወንጀል አንዱ እና ዋነኛው ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:14
23
እስከ ምሽት 3፡30 አልሰራችሁም የተባሉ 366 የንግድ ተቋማት ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:09
31
የኢትዮጵያ 97 በመቶ ገቢና ወጭዋ ወይም አጠቃላይ ንግዷ “በኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር “ የሚተላለፍ በመሆኑ ይህ መስመር በብርቱ መጠናከር አለበት ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
ህገ መንግስታዊ ስርዓቱ ወደ ቦታው እንዲመለስ፣ ወደ መቀሌ ካቀኑት የምክክር ኮሚሽነሮች ጋር የተወያዩ አካላት መጠየቃቸው ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:30
የጥበብ መንገድ - ሐምሌ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:27
31
ወይ አዲስ አበባ - ሐምሌ 21 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
92:46
2
Next
29
17
21
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net