Search
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 29 2017
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ እስላማዊ ቅርሶች እስካሁን ድረስ በተገቢው መንገድ ተደራጅተው እየተዋወቁ አይደለም ተባለ፡፡
ሀገሪቱ ውስጥ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠሩ እስላማዊ ቅርሶች መኖራቸውን የሚጠቀስ ሲሆን ዛሬም በተገቢው መንገድ ትኩረት አላገኙም ተብሏል፡፡
የሰለብሪቲ ኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ ካሳ እስላማዊ ቅርሶችና ሊጎበኙ የሚችሉ መስህቦች የሚል መፅሀፍን አሳትመዋል፡፡
ከአልነጃሺ መስጊድ ጀምሮ እስከ ሃረር ከተማ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ እስላማዊ ቅርሶች መኖራቸውን ይናገራሉ፡፡
ነገር ግን እነዚህ ቅርሶች ዛሬም ድረስ ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጪ ጎብኚዎች በተገቢው መንገድ እንዲተዋወቁ አልተደረገም ብለዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3