Search
የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 28 2017
ባንኮችና የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት በተለያየ ምክንያት ከስረው ከገበያ ቢወጡ፣ ለቆጣቢዎች ዋስትና እሰጣለሁ፣ በፋይናንስ ተቋሙ ያስቀመጡትን ገንዘብ እመልስላቸዋለው ብሎ ስራ የጀመረው የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድህን ፈንድ በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ በተግባር ተፈትኗል።
በመድህን ፈንዱ አሰራር መሰረት የፋይናንስ ተቋም ከስሮ ቢዘጋ ከ100,000 ብር በታች ተቀማጭ ያላቸው የባንክ ደንበኞች ሙሉ ገንዘባቸውን ከ90 ቀን ባነሰ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ያገኛሉ።
በቅርብ ጊዜ ውስጥ አንድ ማይክሮ ፍይናንስ ተቋም ከስሮ ከገበያ ስለመውጣቱ ተሰምቷል፡፡
በመጠንና አቅሙ አነስተኛ ነው የተባለው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ውስጥ የቁጠባ ሂሳብ ያላቸው ሰዎች ብዙ አለመሆናቸው ቢነገርም አዲስ ለተቋቋመው የመድህን ፈንድ ግን አጋጣሚው በተግባር የሚፈተንበት ሆኗል።
በአሰራሩ በተቀመጠው መሰረት የቆጣቢዎችን ገንዘብ መመልስ ችሎ ይሆን? ይህን ለማድረግስ ምን ያህል ጊዜ ይወስድበታል?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3