Search
ከ15 በላይ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከ15 በላይ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከ15 በላይ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 29 2017
ከ15 በላይ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ተናገረ፡፡
ስራ ፈጣሪዎች የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌሮች ወይም መተግበርያዎችን ማበልፀጉን አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን እወቁልኝ ብሏል፡፡
እነዚህ ከ15 በላይ የሆኑ ሶፍትዌሮች የደህንነት ምዘናን ያለፉና የፈጠራ ባለቤትነትን ያገኘሁባቸው ናቸው ሲል ድርጅቱ ተናግሯል፡፡
ከዚህ ቀደም ስራ ፈጣሪዎች የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት እንደእነዚህ አይነት መተግበርያዎችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ሰምተናል፡፡
አሁን በአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የተሰራው ሶፍትዌር በሀገሬው ልጆችና እዚሁ ሀገር ውስጥ የተመረቱ እንደሆኑ የአሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አ.ማ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳንኤል በቀለ ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3