Search
በትግራይ ክልል በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚደረግላቸው ህክምና ቀንሷል ተባለ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በትግራይ ክልል በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚደረግላቸው ህክምና ቀንሷል ተባለ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትግራይ ክልል በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚደረግላቸው ህክምና ቀንሷል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 28 2017
በትግራይ ክልል በነበረው የሰላም እጦት ምክንያት ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች የሚደረግላቸው ህክምና ቀንሷል ተባለ፡፡
ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ከዚህ ቀደም ወደ ህክምና ሂደው ሲከታተሉ መድሀኒት የሚያገኙት በነፃ ነበር ያለው፤ የትግራይ ክልል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አሁን ግን እጥረት ስላጋጠመ መድሀኒቶችን የሚያገኙት በግዢ ነው ብሏል፡፡
ክልሉ ባጋጠመው የሰላም እጦት ያስከተለው የማህበራዊም ሆነ ኢኮኖሚያዊ ችግር ቀላል የሚባል ስላልነበረ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶችም ገንዘብ አውጥተው መድሀኒት የመግዛት አቅም የላቸውም ተብሏል፡፡
በተጨማሪም በቂ የምግብ አቅርቦት እያኙ ባለመሆናቸው መድሀኒቱንም ቢገዙት እንኳን በትክክል ተከታትለው አይወስዱትም ያሉን የክልሉ ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ወይዘሮ አለማት አማረ በመሰረተ ልማት ውድመት ምክንያትም በቂ የህክምና አገልግሎት እያገኘ አይደለም ብለዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3