Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የተጣለበት ግዙፍ ፕሮጀክት ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:10
64
''በታሪክ አጋጣሚ የሄደው የባህር በራችን አካሄዱም ህጋዊ አልነበረም’’
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:43
64
በኢትዮጵያ የርቀት ትምህርት እንዴት መመራት እንዳለበት የሚያሳይ ሥርዓት የለም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
22
በደረሰው አደጋ ምክንያት 17 ሰዎች የገቡበት እንዳልታወቀ እና እነሱን የማፈላለጉ ስራ እየተሰራ እንደሆነ ተነግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:21
9
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን በተመለከተ በቂ ጥናት አለመደረጉ በሽታዎቹንም ለመከላከል የባለሙያ እጥረት መኖሩ ችግሩን ተደራራቢ አድርጎታል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:31
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:08
5
የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ወደ ተመረጡበት በአካባቢው በመሄድ የሚነሱ የህዝብ ጥያቄና ቅሬታዎችን ያሰባስባሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:06
15
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 27 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
152:25
5
የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:10
40
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:19
95
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ግብይት ለመጀመር በመጨረሻው የዝግጅት ምዕራፍ ላይ እንደምትገኝ ተነግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:55
40
ኢትዮጵያ በገንዘብ እና አስተዳደሩ ዙሪያ የወሰደችው ጠበቅ ያለ መስመር ለፋይናንስ ሥርዓቱ ምን ዓይነት መልክ ሰጠው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:30
43
ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:07
12
ሸገር ማለዳ - ነሀሴ 26 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
149:18
5
የማዳበሪያ ፋብሪካው እውን ከሆነ ከግብርና ምርት እድገትና ለአጠቃላይ ኢኮኖሚው የሚኖረው ፋይዳ ምን ይሆናል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:30
14
የጨዋታ እንግዳ - የአቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ጨዋታ 3ኛ ሳምንት - ነሐሴ 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
109:05
ትዝታ ዘ አራዳ - የባህል ተመራማሪው ፍሰሐ ይማም ትዝታ! ክፍል 2 በተፈሪ ዓለሙ - ነሐሴ 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
28:58
መቆያ - መለኛው ንጉሥ ንጉሥ ፋይዛል - በእሸቴ አሰፋ - ነሐሴ 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:26
2
ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:39
60
ጌርጌሴኖን የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል እየገነባ ያለው የህሙማን ማዕከሉ ከዓመት በኋላ ተጠናቆ ወደ ስራ ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:43
15
Next
10
3
2
#Mekoya
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net