Search
ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር የት ደረሰ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሐሴ 25 2017
እየተገባደደ ባለው ዓመት ከነገርናችሁ ወሬዎች መካከል ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ለፈፀመችው የተለያዩ ግፍ ካሣ እንዲከፈል ዘመቻ ሊጀመር መሆኑን የተመለከተ አንዱ ነው፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ በተከለከለ የመርዝ ጋዝ ህዝብ ላይ የደረሰውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ጨምሮ እስከ ዘረፋቸው ቅርስና ሌላም በደል ካሣ የሚጠይቀው ቡድን መረጃ የማሰባሰብ ስራም ጀምሮ ነበር፡፡ የት ደረሰ? ብለን ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2