Search
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሐሴ 26 2017
የኢትዮጵያ አየር መንገድ እያስገነባው የነበረው የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ ግንባታው ተቋርጧል ተባለ፡፡
አየር ማረፊያውን እየገነባ ያለው መንግስታዊው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በፀጥታው ችግር ምክንያት በቅርቡ ተገድጄ ግንባታውን አቋርጬ ወጥቻለሁ ብሏል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ስራው በመገባደድ ላይ እንደነበር ነግሮናል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በያዘው ፍጥነት ስራውን ቢቀጥል ኖሮ እስከመጭው መስከረም ወር መጨረሻ የአየር ማረፊያ ግንባታው ተጠናቆ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቅ ነበር ብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2