Search
የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሐሴ 26 2017
የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ እጥረትና በየጊዜው ዋጋቸው እየተወደደ መሄዱ ለቤት አልሚዎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተሰምቷል፡፡
በሌላ በኩል የቤት ልማትን በተመለከተ የመንግስትና የግል ሽርክና መጀመሩ ለግል ቤት አልሚዎች የተሻለ እድል ፈጥሯል ይላሉ አልሚዎቹ፡፡
መንግስት ለቤት አልሚዎች እና ለዘርፉ ትኩረት መስጠቱን ተከትሎ በዘርፉ የሚሰማሩ የቤት አልሚዎች ቁጥር እንዲጨምርም ምቹ ሁኔታዎችን ፈጥሯል ያሉን የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ ናቸው፡፡
ከዚህ ቀደምም በዘርፉ ይገጥም የነበሩ እንደ ውሃና መብራት ያሉ መሰረተ ልማት ችግሮች ነውም ይላሉ፡፡
ምክትል ስራ አስፈፃሚው በዘርፉ አሁንም ችግሮች ያሉ ቢሆንም የመንግስት የግል አጋርነት በሚለው አሰራር የተቃለሉ ችግሮች አሉ ብለዋል፡፡
ለአብነት እንደ ጊፍት ሪል ስቴት ቦታ ከማግኘት ጀምሮ የመሰረተ ልማት ዝርጋታዎችም ጭምር ድጋፎች እንደሚደረጉላቸውም ጠቅሰዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2