Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''በክልሉ ያሉ ሰራተኞች ተንቀሳቅሶ ለመስራት በስጋት ውስጥ ናቸው'' የአማራ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:38
132
ሸገር ሼልፍ - ነሐሴ 23 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
73:22
102
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 23 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
136:07
26
በአንድ ቋት ቁጠባን አሰባስቦ ሃብት የመቁጠሪያ መላ - ነሐሴ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:42
65
በባንኮች ላይ ተጥሎ የቆየው የብድር ገደብ ከመጪው መስከረም ወር ጀምሮ ገበያው በሚፈልገው ልክ እየታየ ይለቀቃል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:16
አንዳንድ ነገሮች - ያለ አግባብ የመንግስት ቤት ወደ ግለሰብ ዞሯል የሚለው ጥቆማ በተመለከተ… ነሐሴ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
69:34
በአዲስ አበባ 1600 የግል ትምህርት ቤቶች አዲሱን የት/ት ስርዓት የያዘውን መፀሀፍ ግዥ የፈፀሙት 250ዎቹ ናቸው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:21
22
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 22 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
141:42
3
የሚያጋጥሙ የተፈጥሮም ይሁን የሰው ሰራሽ አደጋዎችን ተከትሎ ክልሎች እራሳቸውን ችለው ተረጅዎችን እንዲረዱ በመንግስት ትዕዛዝ ከተሰጣቸው ሰንበትበት ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:45
የኑሮ ውድነት እና የሰላም እጦት ችግር መፍትሄ እንዲያገኝ የፓርላማ አባላት በመራጮቻቸው መጠየቃቸው ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
24
የስታርት አፕ አዋጅ በጤናው ዘርፍ ለሚከወኑ የተሻሻሉና ዘመናዊ አሰራሮችን ለመተግበር ያግዛል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:02
20
የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን በዶላር ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ይገዙ እንደነበር ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:56
36
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ከ10,000 በላይ የቀድሞ የጉህዴን እና የቤህነን ታጣቂዎች ሰልጥነው ወደ ስራ እንዲገቡ ማድረጉን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:05
19
የከተማ ሰው ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:04
98
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 21 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:10
8
የቱሪዝም ሚኒስቴር አደረግሁት ባለው ዳሰሳዊ ጥናት ኢትዮጵያ ውስጥ 25 የጂኦ ፓርክ ስፍራዎች መኖራቸውን ደርሼበታለሁ አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
7
የዶሮ መኖ ላይ የተጣለው የ15 በመቶ የቫት ክፍያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:32
26
የቱሪዝም ሚኒስቴር አደረግሁት ባለው ዳሰሳዊ ጥናት ኢትዮጵያ ውስጥ 25 የጂኦ ፓርክ ስፍራዎች መኖራቸውን ደርሼበታለሁ አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
8
መንግስት እንደዳለው የኢትዮጵያ ገበያ በቁጥጥር የሚታረም ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:48
43
''አፍሪካ ውስጥ ያለው የትምህርት ምዘና ሥርዓት ወጥ ለማድረግ የሚያስችል ማዕቀፍ እየተዘጋጀ ነው'' የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:43
15
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
#ሸገር ማለዳ
#Sheger Maleda
779
18
#Andand negeroch
#Girma fisseha
#ሸገር ማለዳ
#Sheger Maleda
39
#ሸገር ማለዳ
#Sheger Maleda