Search
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 27 2017
በቴክኖሎጂው ዘርፍ ተሰማርተው ሶፍትዌሮችን እያበለፀጉ ለተቋማት የሚያቀርቡ ድርጅቶች እየበረከቱ ነው፡፡
የድርጅቶቹ በዘርፉ መሰማራት የቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለበትን እጥረት ያቃልላል ተብሏል፡፡
ወደእዚህ ዘርፍ እየመጡ ካሉ ተቋማት መካከል እንደሆነ የሚናገረው የአሜሪካ ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ሶፍትዌሮችን እያበለፀገ ለባንኮች፣ ለአቪየሽን ዘርፍ ድርጅቶች እንዲሁም ለሌላውም እያቀረበ ይገኛል።
በሃገሪቱ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ክፍተት አለ ብለን ስለምናምን አሜሪካ ከሚገኘው ማሃሪሽ ኢንተርናሽናል ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር የቴክኖሎጂ የትምህርት ዓይነቶች ላይ ትኩረት አድርገን እያስተማርን ነው ብለውናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2