Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ጨው፣ ስኳር፣ ስብ በብዛት የሚገባባቸው በፋብሪካ የተቀነባበሩ፣ የታሸጉ ምግቦችን ለመቆጣጠር ይረዳል የተባለ ህግ እየተሰናዳ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:16
25
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
123:56
1
በአዲስ አበባ በ3 ወራት ውስጥ ከ25,000 በላይ ህፃናት ተወልደው፣ የልደት ምስክር ወረቀት ተሰጥቷቸዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:32
12
ለአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት በቂ መሬት እንዲቀርብ ከመንግስት ጋር ውይይት ተጀምሯል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:52
9
''ለተከታታይ ሶስት ዓመታት የሊዝ ክፍያ ካልፈፀሙ መሬቱን እንዲነጠቁ ህግ ቢያዝም ብዙዎችን እየታገስኩ ነው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:29
47
ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር መጠየቋ የሚያስከትለው ጫና የለም ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:23
25
በፌደራል መንግስትና በህወሓት መካከል የቀጠለው ውጥረት ወደ ጦርነት እንዳያመራ ሁሉም ዓይነት የሰላም ጥረቶች እንዲቀጥሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:28
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
13
በፌደራል መንግስትና በህወሓት መካከል የቀጠለው ውጥረት ወደ ዳግም አውዳሚ ጦርነት እንዳያመራ የሰላም ጥረቶች እንዲቀጥሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠይቀዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:28
በኢትዮጵያ ማንም እየተነሳ ሐውልት እንዳያቆም እና የቆሙትን ማንም ባሻው ሰዓት እንዳያፈርስ የሚከለክል የህግ ማዕቀፍ እንዲኖር ተጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:08
8
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 25 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:45
3
ሸገር ካፌ - በኢትዮጵያ ታሪክ ከ 1909 – 1928 ያለው ጊዜ ሲታወስ እና የሶፍ ዑመር ዋሻ ፣ኤሪክ ሮብሰን ሲታወሱ..ጥቅምት 23 2018.mp3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
70:57
ትዝታ ዘ አራዳ - የመጨረሻው የሐገራችን ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ከነገሱ 95ኛ ዓመት - ጥቅምት 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
31:13
የትግራዩን ጦርነት ያስቆመውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙ ወገኖች ፖለቲካዊ ምክክር እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:05
የህዳሴውን ግድብ ተከትሎ በተፈጠረው ንጋት ሀይቅ እስከ 25 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት ይቻላል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:47
1
መቆያ - ጀርመን ሄጄ ነበር ...እሸቴ አሰፋ #germany - ክፍል 3 - ጥቅምት 22 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:33
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 24 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:44
3
ጉዳያችን - ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:52
18
ሃይማኖትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችን ማስቆም የሚቻለው እንዴት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:13
7
የሴቶችን ሰላም እና ደህንነት ያስጠብቃል የተባለ ድንጋጌ ኢትዮጵያ ከተቀበለች 25 ዓመት ቢሆንም እስካሁን አላፀደቀችም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:54
41
Next
34
3
4
1
12
1