Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች ቆመው እውነተኛ እርቅ እና ሰላም እንዲወርድ የንግዱ ማህበረሰብ ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:59
12
ተማሪዎች ለትምህርት ያላቸው አመለካከት ምን መሳይ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:03
9
ሸገር ሼልፍ - ስሜን የማታውቀው የስራዬ ባልደረባዬ፣ ከተራራው ጀርባ ያለው ሰው! - ጥቅምት 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
45:04
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 21 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
141:40
2
የኮንሶ የእርከን ስራ ላይ አደጋ መደቀኑን፣ ማህበረሰቡም የአኗኗር ዘይቤው በአሉታዊ መልኩ እየተቀየረ መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:59
7
በአዲስ አበባ የመንግስት ወይንም 4 ቁጥር የለጠፋ ተሽከርካሪዎች የትራፊክ ህግ እየተላለፉ አስቸግረውኛል ሲል የከተማዋ ትራፊክ ማኔጅመንት ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:55
የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
13
ኢትዮጵያ ከህዳሴው ግድብ ምን መማር አለባት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:18
13
አንዳንድ ነገሮች - የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ጉዳይ! - ጥቅምት 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
65:19
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 20 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:16
2
ኢትስዊች ባለፈው በጀት ዓመት ከግብር በፊት 1.42 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
9
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 19 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
138:38
1
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሰላም ባወረዱ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ወደ ውጥረት የገቡት በቀይ ባህር ጉዳይ መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:33
22
መንግስት “ጽንፈኛ እና አሻባሪ” የሚላቸውን ቡድኖች ከመውጋት ባለፈ ፖለቲካዊ መፍትሄ ለመስጠት ለምን እንደማይሰራ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
14
ጦርነት ውስጥ መግባቱን ይቅርብኝ ማለት አለበት ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:04
10
ወይ አዲስ አበባ - ጥቅምት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
99:58
3
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ጥቅምት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:17
1
አደረች አራዳ - ጥቅምት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
108:12
1
የምሽት ወሬዎች - ጥቅምት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:33
2
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 18 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
135:27
1
Next
6
30
4
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net