Search
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 25 2018
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ለማድረግ ታስቧል።
የውሃ ላይ ተንሳፋፊ ሆቴሎች ፣ የውሃ ስፖርትና ሌላውንም መዝናኛ በዙሪያው መስራት ይቻላል።
ብዙ ሀገራት ለዚህ ከግድብ ጋር ለተገናኘ ቱሪዝም (Dam Tourism) እንግዳ አይደሉም።
ለነገሩ እንግዳ የሆነችው ኢትዮጵያ መሰል ስራዎችን ለመስራት የሃገራትን ልምድ እያየች ነው ሲሉ በቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ የሆኑት አቶ ስለሺ ግርማ ተናግረዋል።
ለመሆኑ በንጋት ሃይቅ ዙሪያ ምን ለመስራት ታስቧል?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:57
25