Search
የትግራዩን ጦርነት ያስቆመውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙ ወገኖች ፖለቲካዊ ምክክር እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጠየቀ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የትግራዩን ጦርነት ያስቆመውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙ ወገኖች ፖለቲካዊ ምክክር እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጠየቀ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የትግራዩን ጦርነት ያስቆመውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙ ወገኖች ፖለቲካዊ ምክክር እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ.ም
የትግራዩን ጦርነት ያስቆመውን የሰላም ስምምነት የተፈራረሙ ወገኖች ከመጪው ምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ምክክር እንዲያደርጉ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጠየቀ፡፡
የህብረቱ ልዑክ ከተፈረመ ትላንት 3 ዓመት የሞላውን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡
በመግለጫውም የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ እንዲደረግ እና የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ቀዬቸው እንዲመለሱ አሳስቧል።
ጦርነት መቆሙን እና የተቋረጡ መንግስታዊ አገልግሎቶች እንዲቀጥሉ መደረጋቸው እንደ በጎ እርምጃ የሚወሰዱ ናቸው ያለው መግለጫው ቀሪ የስምምነቱ ክፍሎችም ተፈጻሚ እንዲሆኑ ጠይቋል።
የተጀመረው የትጥቅ ማስፈታት እና ማስረከብ እንዲቀጥል እንዲሁም ታጣቂዎች ሠላማዊ ህይወት የሚመሩበት አሰራር እንዲቀጥል ፍላጎታችን ነው ብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:57
26