Search
ከ200,000 ለሚልቁ ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ መስክ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከ200,000 ለሚልቁ ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ መስክ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከ200,000 ለሚልቁ ሰዎች የስራ ዕድል የፈጠረ መስክ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 15 2018
ከፍተኛ ሊባል የሚችል ቁጥር ያላቸው ሴቶች በኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት የስራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል።
የዘርፉ ስኬቶች ከሚባሉ ጉዳዮች አንዱም ይኸው የስራ ዕድል ፈጠራ ነው።
እንዲያም ሆኖ የሚሰሙ አንዳንድ ቅሬታዎች አሉ ። ለተመሳሳይ ስራ እኩል ክፍያ ያለማግኘት መብት አለመከበር እና የኬሚካል አጠቃቀም ችግር ይጠቀሳሉ።
በኢትዮጵያ የአበባ እርሻ ልማት ከተጀመረ ሃያ ዓመታት አልፈዋል።
በእነዚህ ጊዜያት ዘርፉ ቀላል የማይባል ዕድገት ማሳየቱን መንግስት እና በስራው የተሰማሩ ባለሃብቶች ይናገራሉ።
ልማቱ ሲጀመር ከ28.5 ሚሊየን ዶላር የማይበልጠው የዘርፉ የአመት ገቢ አሁን ላይ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ መሆኑ እንደ ማሳያ ይቀርባል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:52
1