Search
ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገራት ለስራ ከሄዱ በኋላ ለሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ተከታትሎ መፍትሄ የሚሰጥ አሰራር የለም ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገራት ለስራ ከሄዱ በኋላ ለሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ተከታትሎ መፍትሄ የሚሰጥ አሰራር የለም ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገራት ለስራ ከሄዱ በኋላ ለሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ተከታትሎ መፍትሄ የሚሰጥ አሰራር የለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 15 2018
ኢትዮጵያዊያን ወደ ተለያዩ የአረብ ሀገራት ለስራ ከሄዱ በኋላ ለሚያጋጥሟቸው የጤና እክሎች ተከታትሎ መፍትሄ የሚሰጥ አሰራር የለም ተባለ፡፡
ይንን ችግርም ለመፍታ ይረዳል የተባለ እና የሀገር ውስጥ እና የአለም አቀፍ ተቋማት በጋራ የሚሰሩበት ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን ሰምተናል።
ፕሮጀክቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ እና ሌሎችም መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ይሳተፉበታል ተብሏል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:52
1