Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከመንግስት ሰራተኞች ውጪ ያሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ የመሆን ግዴታ እንዳለባቸው ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:47
17
ዳቦ እና እንጀራን በየሰፈሩ በሚገኙ የሸቀጣ ሸቀጥ መሸጫ መደብሮች እንዳይሸጡ በህግ የተከለከለው ከ7 ዓመት በፊት ቢሆንም ክልከላው የተላለፈው ከሰሞኑ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:54
ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች በኢትዮጵያ በሚከሰቱ ሞቶች ከግማሽ በላይ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑንን ጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:59
10
በየጊዜው የሚለዋወጡ ህጎች የኢንቨስትመንት መስኩ ተገማች እንዳይሆን ማድረጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:37
11
ለሃገር ውስጥ የምርት አቅርቦትም ይሁን የግብርና ወጪ ንግዱን ገቢ ለማሳደግ እንዴት መሰራት አለበት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:06
12
በኢትዮጵያ ያሉት ከተሞች መልሰው መልማት አለባቸው ይባላል፤ ግን እንዴት ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:38
15
ወይ አዲስ አበባ - ህዳር 12 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
107:52
3
ሸገር መዝናኛ - ህዳር 11 2018 ድምፃዊ ዘሪሁን ደምሴ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
120:12
3
እንዳልክና ማህደር - ህዳር 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
104:37
2
የምሽት ወሬዎች - ህዳር 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
60:18
1
ለዛ - ህዳር 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
59:59
1
መጪውን የፈረንጆች አዲስ ዓመት እንዲሁም የገና በዓል ወደ ቤተሰቦቻቸው ለሚሄዱ የውጪ ዜጎች በተለይም ለዲኘሎማቲክ ማህበረሰቡ አውደርዕይ መሰናዳቱ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:31
''ህዝብ የሚበድሉ አንዳንድ የመንግስት እና የግል ተቋማት የምሰጣቸውን የእርምት ሀሳብ ባለመቀበል እያስቸገሩኝ ነው'' ዕንባ ጠባቂ ተቋም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:16
4
ለኢትዮጵያ ሁለተኛ የሆነው የዓይን ባንክ በጅማ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:13
3
አንዳንድ ነገሮች - ዓለምአቀፍ የህጻናት ቀን - ህዳር 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
55:54
3
ሸገር ማለዳ - ህዳር 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
152:22
4
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያለ ረዳት አገልግሎት የሚሰጡ የህዝብ ማመለሽ ተሽከርካሪዎችን እቀጣለሁ አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:50
17
‘’አዲስ ወደ ስራ ለሚገቡ ኢንተርፕራይዞች ብድር የሚሰጡ ተቋማት እጅግ ዝቅተኛ ናቸው’’ የኢንተርፕራይዝ ልማት ኢንስቲትዩት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:57
3
''በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል የኤችአይቪና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ'' አጋር ኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:14
ባለሞያ ቀጥረው ለመከራከር አቅም ለሌላቸውና መንግስት ነፃ የህግ አገልግሎት የሚሰጣቸው ሰዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:49
6
Next
8
4
20