Search
ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 15 2018
መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መከልከሉን ተከትሎ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥራቸው በርክቷል፡፡
በሌላ በኩል ግን ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በበኩሉ ከጉምሩክ ፍተሻ አምልጠው የሚገቡ ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቅሶ እናስተካክላለን የሚል ምላሽ ሰጥቶናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:57
23
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:52
1