Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአዲስ አበባ ከመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ ዛሬም አሁንም ከፍተኛ ቅሬታና የአፈፃፀም ችግር እንዳለ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:24
57
ጋዜጠኞች ያላግባብ መታፈንና እስርን የመሰለ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲደርስባቸውም በፍርድ ቤት ጭምር ክርክር የሚያደርግ ድርጅት ስራ ጀምሯል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:47
የኔዘርላንድ ኢንስቲትዩት ፎር መልቲ ፓርቲ በመጪው ምርጫ የሚሳተፉ 80 ሴት እጩዎችን በመያዝ ውይይት ማድረጉ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:35
5
አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል::
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
2:44
4
አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
6:27
12
ለስኳር በሽታና ለደም ግፊት የሚሆኑ የባህል መድሃኒቶች በዘመናዊ መልኩ ተመርተው ወደ ገበያ ሊቀርቡ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:27
23
ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:32
በፖለቲካው ውስጥ የሴቶች ተሳታፊነት እንዲያድግ ይሰራል በሚል በተለያዩ መድረኮች ሲነገር ይሰማል፡፡ ታዲያ ምን ለውጥ መጣ? ፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:29
5
ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ሁለተኛ የዓይን ባንክ ቅርቡ በጅማ መከፈቱ ይታወሳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:35
4
ተማሪዎች ትምህርታቸውን ትተው ማህበራዊ ሚዲያው ላይ እንዳይውሉ ምን ማድረግ ይገባል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:34
ስራ፣ እንጀራ ፍለጋ በባሌም በቦሌም ብሎ ከሀገር ለመውጣት የሚሞክረው ብዙ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
7:55
12
ከአስከፊው የበርሃ እና የባህር ላይ ጉዞ ተርፈው የስራ ውል ስምምነት ሳይኖር ኩዌት የደረሱ ኢትዮጵያዊያን አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ነግረውናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
7:55
ባለፈው ዓመት የጥራት ጉድለት አለባቸው ከተባሉት ማዳበሪያዎች ውስጥ 4 መርከብ የሚሆነው ማስመለስ መቻሉን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:31
በቤት ሰራተኞች እና በአሰሪዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ህጋዊ መስመር የሚያስይዝ አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ ነዉ ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:57
7
በሀገር ውስጥ ተመርተው የሚያውቁ መድሃኒቶችን ለማምረት የአዋጭነት ጥራት ተጠናቅቆ ሙከራ መጀመሩ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:14
2
በቅርብ ጊዜ እርስ በርስ የሚፎካከሩና የተቃረነ ፍላጎት ያላቸው ሀገራት የዲፕሎማሲ ልዑካቸውን ወደ ኢትዮጵያ መላካቸው ይታወሳል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:24
0
የመድሃኒትና የህክምና እቃዎችን የሚያመርቱ ከውጭ ግብአቶችን ለማስመጣት የመጫኛ ዋጋው ብቻ በኮንቴነር ከ7 ሺህ ዶላር በላይ እንደጨመረባቸው ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
5:08
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር ፍላጎት ወደ አንድ ትሪሊየን ብር እንደሚጠጋ ተነግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:21
2
የኢትዮጵያ ባንኮች አቅም እንዲኖራቸው እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ይዋሃዱ ዘንድ ተመክረዋል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
3:22
27
Tourism policy
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
7mo ago
4:23
1
Next
8
13
10
1
8
14
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net