Search
ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 15/2018
ፓርቲዎች በየመገናኛ ብዙሃኑ የሚያቀርቡት የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ግልፅ በሆነ መልኩ እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅት ህብረት ጠየቀ፡፡
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ እስካሁን እየቀረቡ ያሉት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙሃን ክርክር ጠንካራም ደካማ ጎንም አላቸው ብሏል፡፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች ፖሊሲያቸውን ለህዝቡ ግልጽ ማድረግ እና ባሉት አማራጮች ሁሉ ማግኘት የሚቻል አድርጎ ማስቀመጥ አልባቸውም ተብሏል፡፡
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ለማድረግ በጣት የሚቆጠር ወር ቢቀረውም በምርጫው ከሚወዳደሩት 47 ፓርቲዎች ክርክር የሚያደርጉትና ፖሊሲያቸውን በግልጽ የሚያስተዋወቁት ጥቂቶቹ ብቻ እንደሆኑ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት ዋና ዳይሬክተር አቶ መስዑድ ገበየሁ ያስረዳሉ።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:17
7