Search
አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 16/2018
የኢትዮጵያዊያን የቆየ የጋራ አብሮነት እሴቶች እንደ ቡና መጠራራት፣ እድርና ማህበር ያሉ ማህበራዊ ትስስሮች ወንጀልን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው ተባለ።
እነዚህ ማህበራዊ ቅርርቦሾች በሚላሉበት ወቅት ደግሞ ወንጀል በተደጋጋሚ የመከሰት ዕድሉ ሰፊ እንደሚሆን ተጠቁሟል።
በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ወንጀል የስነ ልቦና መምህሩ ዋና ኢንስፔክተር ጉግሳ ገብረግዚአብሔር አንድ ማህበረሰብ ጠንካራ የጋራ እሴቶች ሲኖሩት ወንጀልን የመቆጣጠር አቅሙ ይጨምራል ብለዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:17
7