Search
ባለፈው ዓመት የጥራት ጉድለት አለባቸው ከተባሉት ማዳበሪያዎች ውስጥ 4 መርከብ የሚሆነው ማስመለስ መቻሉን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ባለፈው ዓመት የጥራት ጉድለት አለባቸው ከተባሉት ማዳበሪያዎች ውስጥ 4 መርከብ የሚሆነው ማስመለስ መቻሉን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባለፈው ዓመት የጥራት ጉድለት አለባቸው ከተባሉት ማዳበሪያዎች ውስጥ 4 መርከብ የሚሆነው ማስመለስ መቻሉን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 10/2018
ባለፈው ዓመት የጥራት ጉድለት አለባቸው ከተባሉት ማዳበርያዎች ውስጥ 4 መርከብ የሚሆነው ማስመለስ መቻሉን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡
ከዚህ በኋላ ተመሳሳይ ችግር እንዳይገጥም ለማድረግ ከኢትዮጵያ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ኢንሳ ጋር አብሮ እየሰራ መሆኑን ኮርፖሬሽን ጠቅሷል፡፡
ከዚህ ቀደም በተቋሙ 5.6 ቢሊዮን ብር በመመዝበር የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በህግ ጥላ ስር መዋላቸው ይታወሳል፡፡
የተቋሙ ኃላፊዎች ሰርተውታል ከተባሉ ጥፋቶች መካከል ጥራቱን ያልጠበቀ ማዳበርያ ግዢ መፈፀም አንዱ ነበር፡፡
ታዲያ በዚህ አመት ይህ ስህተት እንዳይደገም አዲስ አሰራር ስራ ላይ መዋሉን የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ የሺእመቤት ነጋሽ ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:42
4
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:38
1
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
5:37
4
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:17
7