Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የመንግስት የንግድ ቦታ ለልማት በሚል ከፈረሰ አስር አመት ቢሞላውም እስከዛሬ ምትክ ቦታ እንዳልተሰጣቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
7:50
1
በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት የሚገላበጠው አብዛኛው ገንዘብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:31
15
ሀገሪቱ ለዱር እንስሳት ጥበቃና ከለላ ጠያቂውና ጠባቂው የት አለ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
7:54
15
በጋሞ ዞን ከሳምንት በፊት በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ መሞታቸው ከተረጋገጡ 125 ሰዎች እስካሁን አስከሬናቸው የተገኘው የ81 ሰዎች ብቻ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:50
በኢትዮጵያ የኦዲት ስራ በዝቅተኛ ዋጋ የሚከወን እና ጥራቱን ያልጠበቀ በመሆኑ በገበያው ችግር እየፈጠረ ነው ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:57
13
ከአዲስ አበባ ከተማ መሬት 52 በመቶው ለመንገድ ፤ ለወንዝ ዳርቻ እና ለአረንጓዴ ልማት የተያዘ ነው ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:40
6
በስራቸው ውጤታማ የሆኑ የአዲስ አበባ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች የቆይታ ጊዜያቸው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:11
3
547 - ስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ በተግባር ካለፉበት በላይ ማን ሊያወራ ይችላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
37:18
20
ስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ በተግባር ካለፉበት በላይ ማን ሊያወራ ይችላል? - 547
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
37:20
547 - ስለ ህገወጥ የስራ ስምሪት እና ጉዳቶቹ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
21:47
2
547 - መጋቢት 1/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
27:03
1
እንዳልክና ማህደር - መጋቢት 2/20182
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
108:46
1
አደረች አራዳ - መጋቢት 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
108:05
2
የምሽት ወሬዎች - መጋቢት 2/20182
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
53:16
1
ህገ ወጦች ጤነኛ ህፃናት እና አቅመ ደካሞችን የአካል ጉዳተኛ እያደረጓቸው ለጎዳና ላይ ልመና እንደሚያሰማሯቸው ጥናት አሳየ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
4:53
11
በኢትዮጵያ የነፍስ ወከፍ ገቢን መሰረት ያደረገ ገቢ ግብር ተግባራዊ ማድረግ ይቻላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
3:59
39
ከውስብስብ የአንጎል አፈጣጠር ችግር ጋር የተወለደች ህፃንን በተሳካ ቀዶ ህክምና ማከም መቻሉ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
5:26
6
አደረች አራዳ - የካቲት 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
108:54
1
ወይ አዲስ አበባ - የካቲት 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
103:40
0
የምሽት ወሬዎች - የካቲት 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
8mo ago
59:06
0
Next
6
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net