Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ትዝታ ዘ አራዳ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
31:47
11
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ዛሬ በሰጠው መግለጫም በተለያየ አካባቢ በማደርገው ዝግጅት ችግር እየገጠመኝ ነው ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5mo ago
4:46
17
የኪራይ ውል ወጪ በአዲስ አበባ በቤቶች ላይ ከፍትኛ የዋጋ ጭማሪ እየተደረገ መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:41
7
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 3,600 የውጪ ሃገር ዜጎች በሀሰት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለመያዝ ሲንቀሳቀሱ ደርሼባቸዋለሁ ብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:12
ከእፅ መጠቀም፣ ከቁማር የተነሳ ለአእምሮ ህመም ተጋላጭ የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:57
20
በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያዊያን በመንግስት ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ በድጋሜ በህገወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጡ ሰዎች መኖራቸውን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:04
Tfhyrt
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:15
6
በመካከለኛው መስራቅ ጦርነት ምክንያት የሆርሙዝ ወሽመጥ በመዘጋቱ የቅባት እህሎች የማጓጓዣ ዋጋ ከሶስት እጥፍ በላይ መጨመሩ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:19
11
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰብል ምርት ከሚያስፈልገው ግብአት ውስጥ ገበሬው የሚቀርብለት ከ35 በመቶ እንደማይበልጥ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:56
5
ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂ ለመስጠት የተጀመረው ስራ ከምን ደርሶ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
6:06
5
በአጭር ጊዜ ለግንባታ የሚጠይቀውን በጀት አግኝተው ግንባታን ይከውኑት ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:00
2
ኢኮኖሚው አደገ ቢባልም የሰው የኑሮ ደረጃ ግን ለውጥ ያለው አይመስልም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
6:14
1
የደንብ መተላለፍ የፈፀሙ ከ37,000 በላይ እግረኞች ተቀጥዋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:45
20
የመክፈል አቅም ለሌላቸው፤ ጠበቆች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲሰጡ ተጠይቀዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:28
10
ኢኮኖሚው አደገ ቢባልም የሰው የኑሮ ደረጃ ግን ለውጥ ያለው አይመስልም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
6:14
3
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:59
6
የኢትዮጵያ የሀገር ውስጥ ብድር ጭማሪ ማሳየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:55
6
70 በመቶ የሚሆኑ የጤና ባለሞያዎች በአግባቡና በትክክል እጃቸውን እንደማይታጠቡ በጥናት ስለመረጋገጡ ተነግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:43
12
ኢትዮጵያ የመጀመርያ የሆነውን የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤ ልታሰናዳ ነው ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:47
4
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና የግብርና ምርቶች በእሴት ጭመራ ካልተቻለ ተወዳዳሪ እንዳንሆን ሊያደርገን ይችላል ሲሉ አግሮ ኢኮኖሚስት አስጠነቀቁ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:31
Next
24
24
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net