Search
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገዢው ፓርቲ ሰዎች በግዳጅ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲወጡ ማስገደዱና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ደግሞ በተቃራኒው ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በተለያዩ ቦታዎች ክልከላ እያጋጠማቸው መሆኑን ባደረግሁት ክትትል አረጋግጫለሁ አለ፡፡
በቅድመ ምርጫ ወቅት የተገኙ መልካምና ደካማ ጎኖችን ክትትል አድርጌያለሁ ያለው ኮሚሽኑ ሪፖርቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27m ago
4:42
1
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
3:38
0
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
5:37
3
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:17
5