Search
ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂ ለመስጠት የተጀመረው ስራ ከምን ደርሶ ይሆን? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂ ለመስጠት የተጀመረው ስራ ከምን ደርሶ ይሆን?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂ ለመስጠት የተጀመረው ስራ ከምን ደርሶ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 4/2018
ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂ ለመስጠት የተጀመረው ስራ ከምን ደርሶ ይሆን? የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤትን ጠይቀናል፡፡
የሚዲያ ባለሙያዎች የሙያ ማህበር የሆነው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት በሚዲያው ዘርፍ ያሉ ባለሙያዎችን መዝግቦ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለውን ጥናት ማድረጉን የተናገረው የዛሬ ዓመት በዚህ ወቅት ነበር፡፡
102 የሚደርሱ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትን በአባልነት እንደያዘ የሚናገረው ምክር ቤቱ በኢትዮጵያ ምን ያህል ጋዜጠኞች እንዳሉ ለማወቅ ከመመዝገብ ጀምሮ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ ለመስጠት እየተዘጋጀሁ ነው ማለቱን ተከትሎ የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንን ጨምሮ ከጋዜጠኞችም ምክር ቤቱ የብቃት ማረጋገጫውን መስጠት አይችልም የሚሉ ትችቶች ሲሰነዘሩበት ነበር፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
27m ago
4:42
1
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
3:38
0
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
5:37
3
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3h ago
4:17
5