Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በአንደኛ ደረጃ እና በመካከለኛ ደረጃ ባሉ ትምህርት ቤቶች ላይ የመፅሐፍት እጥረት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:47
0
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:09
13
በየዘርፉ የስራ ፈጠራ ኖሯቸው የፈጠሩትን ስራ ወደ ተግባር የሚለውጡበት ያጡ ስራ ፈጣሪዎች የሚያግዝ ፕሮግራም ይዞ መምጣቱን ክሪኤቲቭ ኪንግደም ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
3:48
ቴክሃፍ አሉሚኒየም የተባለ ተቋም አለም አቀፍ የጥራት መስፈርቶችን በማሟላት እውቅና ማግኘቱ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:57
13
ለመጭው ሀገራዊ ምርጫ ለመራጭነት ካርድ የወሰዱ አካል ጉዳተኞች ከእቅዱ 3 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:58
አዲስ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ለሚያስገቡ ደንበኞች የሁለት አመት የክፍያ ስርዓት ማመቻቸቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:10
19
የቤት ገዢዎችን የመግዛት አቅም ለማበርታት እንዲያግዝ ፖሊሲ የተዘጋጀለት የሞርጌጅ ባንክ እንዲቋቋም ተጠየቀ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:58
ኢትዮጵያ እና ቻይና ባለፈው ዓመት 8.5 ቢሊዮን ዶላር የንግድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:51
በኢትዮጵያ በፋይናንስ ተቋሞች የተከፈተ የቁጠባ ሂሳብ ቁጥር ከ176 ሚሊየን በላይ ደርሷል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:59
ምዕራፍ - ሚያዝያ 18/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
55:12
14
ኸረ በህግ - ሚያዝያ 18/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
56:11
8
ቤተኛ - ሚያዝያ 18/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
56:01
3
አፍሪካዊያን - ሚያዝያ 18/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
61:49
5
የጃዝ ጨዋታዎች - ሚያዝያ 18/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
59:55
4
ሚያዝያ 17 2018 የሁለት አምባገነን መሪዎች ሀገር ክፍል 2
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
25:32
5
ትዝታ ዘ አራዳ ሚያዝያ 17 2018 ዕውቁ ዲፕሎማት እና ምሁር መላኩ በያን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
29:46
8
ሸገር ካፌ - ሚያዝያ 17 - ከጣሊያን ወረራ በኋላ ነፃነትን ለማስመለስ የተካሄደው ትግል እንዲሁም በድል በዓል ላይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
88:58
ከወረቀት አሰራር፤ ከፊት ለፊት ተገናኝቶ ከመስራት ያልተላቀቀው የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ዘርፍ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:02
11
የንጹህ መጠጥ ውሃ ለማዳረስ ስራ ፈጠራ ላይ የተሰማሩ የግል ተቋማት የፋይናንስ አቅርቦት ላይ መሰራት አለበት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
5:51
12
በኦሮሚያ ክልል የሚከሰቱ የበሽታ ወረርሽኞችን እና አጣዳፊ የምግብ እጥረት ችግሮችን ለመከላከል የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6mo ago
4:59
6
Next
4
4
7
9
11
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net