Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኧረ በህግ - የካቲት 29፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
54:11
8
ሸገር ካፌ - የመተማ ጦርነት እና አፄ ዮሐንስ ማን ናቸው እና ስለ መሬት ለአራሹ - የካቲት 29፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
81:55
የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫ ስራውን እየሰራ ያለው በዓመት 249 ሚሊዮን ብር አካባቢ እየተደጎመ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:07
62
‘’የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ለሸማቹ ብቻ ሳይሆን ለመንግስትና ለአልሚዎችም አስፈላጊ ነው’’ የፋይናንስ ባለሙያ አቶ መርዕድ ፍቀርዮሃንስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:35
78
የግብር ዕዳ እያለባቸው ለመክፈል ፍቃደኛ ያልሆኑ 62 ግለሰቦች ያፈሩትን ሃብት ላለባቸው እዳ ማካካሻ እንደሚያውለው የገቢዎች ቢሮ ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:24
''ከጅቡቲ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ መተሃራ አካባቢ በመሬት መንቀጥቀጥ ምክንያት የመቆረጥ ስጋት አለበት'' የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:41
ሸገር ሼልፍ - የካቲት 28፣21017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:29
14
የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚያግዙ መሳሪያዎችን በሀገር ቤት በዘመናዊ መንገድ ለማምረት የሚያስችል የማምረቻ ግብአት ድጋፍ ተደረገ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
26
በአዲስ አበባ ተጨማሪ 15 የአደጋ ምላሽ መስጫ ጣቢያዎች ሊቋቋሙ መሆኑ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:15
6
ሸገር ማለዳ - የካቲት 28፣21017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:54
1
በተገባደደው የካቲት ወር የመጀመሪያዎቹ ቀናት ጀምሮ የሀገር ውስጥ የቡና መገበያያ ዋጋ ከወትሮው በተለየ ጭማሪ ታይቶበታል፣ ለምን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
34
''በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም'' ኢሰመኮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:49
9
በአንድ ወርውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:40
64
ሸገር ማለዳ - የካቲት 27፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:46
11
አንዳንድ ነገሮች - የሽማች ማህበር ቁጥጥር! የካቲት 27፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
73:09
4
ምጣኔ ሀብት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:02
46
የኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር ከጅቡቲ ወይም ከመነሻ ሀገር እቃ ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ፈቃድ ማግኘቱ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:50
44
አንድ ግራም ወርቅ በአንድና በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ብቻ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
57
አንበሳ ኢንሹራንስ በሜትር ታክሲ ለሚጓዙ ሰዎችና ሾፌሮች የጉዞ ደህንነት ዋስትና መስጠት ጀመረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:53
9
ከባንኮች አንድ ሰው በቀን ከ500 ብር በላይ ማውጣት አይችሉም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
47
Next
2
40
66
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net