Search
''ወሲባዊና ፆታን መሰረት ያደረዱ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል'' ኢሰመኮ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ወሲባዊና ፆታን መሰረት ያደረዱ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል'' ኢሰመኮ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ወሲባዊና ፆታን መሰረት ያደረዱ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል'' ኢሰመኮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 1 2017
ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በጀመረው ግጭት ምክንያት ወሲባዊና ፆታን መሰረት ያደረዱ ጥቃቶች አሳሳቢ ሆነዋል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ፡፡
መንግስታዊው ሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ተቋም ኢሰመኮ በክልሉ ተባብሶ በቀጠለው ግጭት ለሰብአዊ መብት ጥሰት እና ፆታን መሰረት ላደረጉ ጥቃቶች ምክንያት ሆኗል ብሏል፡፡
በኢትየጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የቀጠሉ ግጭቶች ለሰብአዊ መብት ረገጣ፣ ለጉልበት ብዝበዛ እና ለፆታዊ ጥቃት ምክንያት ሆነው ቀጥለዋል ሲሉ በኢሰመኮ የሴቶች ህፃናት አረጋውንና አካል ጉዳተኞች መብቶች ኮሚሽነር ርግበ ገብረሐዋሪያት ተናግረዋል፡፡
በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የቀጠሉ ግጭቶች ለትምህርት ተቋማት መዘጋትና ተማሪዎች ከት/ት ገበታቸው እንዲርቁ ስላደረገ ይህም ለጉልበት ብዝበዛ ዳርጓቸዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4