Search
ከአካባቢ ብክለት ጋር የተያያዙ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችም እንደማይከበሩ ሰምተናል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከአካባቢ ብክለት ጋር የተያያዙ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችም እንደማይከበሩ ሰምተናል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከአካባቢ ብክለት ጋር የተያያዙ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችም እንደማይከበሩ ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 1 2017
በአዲስ አበባ ሆነ በክልሎች አካባቢን የሚበክሉ ፍሳሾች ከመስሪያ ቦታም ሆነ ከመኖሪያ ሰፈሮች ይለቀቃሉ፡፡
ፍሳሾቹ በሰውም ሆነ በአካባቢ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ ቢሆንም የሚወሰደው ቁጥጥር ግን የላላ መሆኑ ይነገራል፡፡
ከዚሁ አካባቢ ብክለት ጋር የተያያዙ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችም እንደማይከበሩ ሰምተናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4