Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አንዳንድ ነገሮች - የተመዘበረ ሐብት የመመርመር ጉዳይ የተሰጠ ማብራሪያ ! - ሚያዝያ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
81:09
4
አደረች አራዳ - ሚያዝያ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:10
3
ባለፉት ሶስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተና የመምህራኑ፣ የትምህርት አሰጣጡስ ስለ ውጤቱ ምን ይነግረናል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:37
19
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
16
የመምህራን የደመወዝ ጥያቄ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድረስ ቢደርስም ለዓመታት እልባት ሳያገኝ የቀጠለ ጉዳይ ሆኗል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:51
33
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:20
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
109:38
11
የብሔር ማንነትን መሰረት ያደረገ ግድያና ማፈናቀል እንዲቆም ፣ በአጀንዳነት እንደቀረቡለት የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:23
547 - መጋቢት 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
52:20
32
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 1፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:00
5
ኢትዮጵያ ኢትዮ ኤይድ በሚል ከራሷ አልፋ ለተቸገሩ ጎረቤቶች እርዳታ ታቀርባለች ተብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:22
67
በሰበር ሰሚ ችሎት ዙሪያ ዛሬም ክርክሮች ይደመጣሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:16
17
በማይናማር በዲኬቤና ሌላም ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ያሉት ኢትዮጵያውያን በቁጥር ከ700 በላይ ነን ብለዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:23
7
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 30፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:43
6
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል ሀገር ጀምሮ ሀዲዱ እስከተነጠፈበት ጅቡቲ ድረስ ፍጥነቴን ልጨምር መሆኑን እወቁት አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:03
72
በቅድመ 1 ደረጃ ት/ት ያልጀመሩ ልጆች ከ1 ክፍል በኋላ ባላቸው ትምህርት የሚያስመዘግቡት ውጤት ከተቋማት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናት አሳየ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:48
ሸገር ማለዳ - መጋቢት 29፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:50
11
ሸገር ካፌ - በሥነፅሑፍ እና ትንሣኤ እና በዶክተር ኤልሳቤጥ ወ/ጊዮርጊስ መፅሐፍ ላይ ክፍል 3 - መጋቢት 28፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:51
ትዝታ ዘ አራዳ - በታሪክ ማህደር ብዙው ያልተወራላቸው ኢትዮጵያን ለ13 ዓመታት የመሩት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ - በተፈሪ ዓለሙ መጋቢት 27፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
32:11
መቆያ - ለሳውዲ አረብያ የዘመናዊ ስልጣኔ መሰረት የጣሉ ት ንጉሥ ፋይዛል አብዱላዚዝ - በእሸቴ አሰፋ መጋቢት 272017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:26
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
12
3
18
3
4
4