Search
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 2 2017
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ፡፡
ግጭቶች የመገናኛ ብዙሃን ጎራ እንዲይዙ ማድረጋቸውና ጋዜጠኞችም መረጃ እንዳያገኙ፣ በነፃነት የመናገር መብትም አደጋ ላይ እንዲወድቅ ምክንያት መሆኑን የዘርፉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
በማህበረሰብ ውስጥ ያሉ ቁርሾዎች፣ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ ሌላም ሌላም ተጨምሮ በነፃነት የመናገር መብት ላይ ክፉ ጥላ ማጥላቱን እንዲሁ፡፡
የሀገሪቱ የገጠማት የጂኦ ፖለቲካ ጉዳይ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያሉ አለመግባባቶች በአማራ እና በኦሮሚያ በትግራይ ክልል ያሉ ወታደራዊ ግጭቶችም የሚዲያውን በነፃነት የመናገር መብት አፍኖታል ብለዋል በጉዳዩ ያነጋገርናቸው የዘርፉ ባለሙያ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4