Search
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 2 2017
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል።
ገንዘቡ የአገር ውስጥ ባንኮች ሲቋቋሙ ከሚጠየቁት አምስት ቢሊየን ብር ጋር የተቀራረበ ምንዛሪ አለው።
ለመሆኑ የተጠየቀው 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል የውጪ ትላልቅ ባንኮችን ምን ያህል ወደ ኢትዮጵያ ሊጋብዝ ይችላል?
የውጪ ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው እንዲሰሩ የሚፈቅድ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መፅደቁ ይታወሳል።
የአዋጁን መውጣት ተከትሎ ደግሞ የፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ በብሄራዊ ባንክ ይፋ ሆኗል።
መመሪያው የውጭ ባንኮች በኢትዮጵያ ስራ ለመጀመር ከአምስት ቢሊየን ብር ጋር ተቀራራቢ የሆነ ምንዛሪ ያለው 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ እንዳለባቸው ይጠቅሳል።
ስለ ገንዘቡ ምንጭ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ እንዳለባቸውም መመሪያው ይደነግጋል።
የውጪ ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሰሩ የተፈቀደው በአራት መንገዶች ሲሆን የመጀመሪያው ተቀጥላ ወይም ሰብሲደሪ ባንክ መክፈት ነው።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4