Search
በማይናማር በዲኬቤና ሌላም ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ያሉት ኢትዮጵያውያን በቁጥር ከ700 በላይ ነን ብለዋል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በማይናማር በዲኬቤና ሌላም ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ያሉት ኢትዮጵያውያን በቁጥር ከ700 በላይ ነን ብለዋል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በማይናማር በዲኬቤና ሌላም ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ያሉት ኢትዮጵያውያን በቁጥር ከ700 በላይ ነን ብለዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መጋቢት 30 2017
በማይናማር በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ ታጉረው ከወር በላይ እንደቆዩ የሚናገሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት ይድረስልን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ተታለው ወደ ማይናማር የሄዱና በዛም በማይከፈላቸው ህገ-ወጥ ስራዎች እና በስቃይ ውስጥ እንዲቆዩ የሚናገሩት ኢትዮጵያውያን ከዛ ህይወት ወጥተው ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተጠባበቁ ቢሆንም መንግስት ቶሎ ሊደርስልን አልቻለም ሲሉ ለሸገር ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡
በዛው በማይናማር በዲኬቤና ሌላም ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ ተጠልለው ያሉት ኢትዮጵያውያን በቁጥር ከ700 በላይ ነን ብለዋል፡፡
በቦታው ውሃ እና ምግብ በአግባቡ እንደማይቀርብላቸው እና ለበሽታም እየተጋለጡ መሆኑን ነግረውናል፡፡
መንግስት ይድረስን የሚል ጥሪ ያቀረቡት ስደተኞቹ ከዚህ ቀደም ህገ-ወጥ ስራ ያሰሩን ነበር እየደበደቡም እያሰቃዩን ነበር ያላቸው ግለሰቦች እየመጡ እንደገና ወደነበርንበት ስቃይ እንድንመለስ የካምፑን ሀላፊዎች እያነጋገሩ በመሆኑ ስጋት ገብቶናል እያሉ ነው፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4