Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
‘’የገቢዎች ቢሮ ከአቅም በላይ የሆነ ግብር ጥሎብናል’’ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:24
41
የምሽት ወሬዎች - ሚያዝያ 15 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
43:23
0
አደረች አራዳ - ሚያዝያ 15 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:38
0
እንዳልክና ማህደር - ሚያዝያ 15 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
76:17
0
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 16፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
141:40
7
ዳያስፖራ ራዲዮ - ሚያዝያ 15 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
56:10
0
ከቤት እስከ ከተማ - ሚያዝያ 14 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:53
6
547 - ሚያዝያ 14 2017 - ህገ ወጥ የስራ ስምሪት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
15:32
19
ደንብ ተላላፊዎች ላይ የተጣለው ቅጣት ከፍ ማለቱ በከተማዋ በሚታየው ሥርዓት ይዞ አለማሽከርከር ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:54
120
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:09
‘’በአዲስ የተዋቀረው ካቢኔ በክልሉ ባለፉት 2 ዓመታት ታይቶ የነበረውን የዴሞከራሲ ልምምድ ወደ ቀድሞው የሚመልስ ነው’’ ተፎካካሪ ፓርቲዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
6
ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:21
39
በጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ላይ፤ ወጥ የሆነ ዋጋ እንዲኖረው ሊደረግ መሆኑ ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:04
32
ፈቃድ ያላቸው የመገናኛ ብዙኃን አጠቃላይ ብዛት 292 እንደደረሱ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:40
13
የሱዳን ጦርነትን በመስጋት ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከገቡ ስደተኞች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:33
38
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮና በኦዲተርና የሂሳብ ባለሞያዎች ማህበራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:11
169
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 14፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
92:17
12
ሸገር ካፌ - በትንሳዔ በዓል ላይ ንጉሴ አክሊሉ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ልዩ የበዓል ዝግጅት! ሚያዝያ 12፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
87:19
የጨዋታ እንግዳ - የተስፋዬ ገብሬ ታሪክ እና ዜማዎች! ማርቆስ ተግይበሉ ከመዓዛ ብሩ ጋር - ሚያዝያ 11፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
91:13
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 13፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
93:45
1
Next
13
3
2