Search
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 15 2017
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ፡፡
ለ65 የስንዴ ዱቄትና ዘይት አምራቾች ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል ተብሏል፡፡
ይህን ያለው የኢትዮጵያ ምግብና መድሐኒት ባለስልጣን ነው፡፡
ከዚህ ቀደም ባለስልጣን መ/ቤቱ የስንዴ ዱቄትና ዘይትን በቫይታሚንና በሌሎች ንጥረ ነገሮች አንዲበለጽጉ አስገዳጅ መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡
በዚህም 65 የሚሆኑ አምራቾችን ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸውና ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 26ቱን መታገዳቸወን ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሰምተናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4