Search
ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 14 2017
የፋሲካ በዓልን ምክንያት አድርገው ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ፡፡
ለገበያ ቀርበው ነበር ከተባሉት ምርቶች መካከል የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ይገኙበታል፡፡
የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ከወንኩት ባለው የቁጥጥር ስራ ለበዓሉ ሊኖር የሚችለውን የማህበረሰቡን የመሸመት ፍላጎት ባልተገባ መንገድ ሲጠቀሙ ያገኋቸውን 14 ተቋማት አሽጊያቸዋለሁ ብሎናል፡፡
ተቋማቱም የምግብ ዘይት ማምረቻዎች፣ የባልትና ውጤት መሸጫዎችና ወፍጮ ቤቶች መሆናቸውን የነገሩን በአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ወርቅነሽ ብርቄ ናቸው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳዳሩን ወክሎ ከምርጫ ቦርድ ጋር አብሮ የሚሰራውን አካል ለይቶ እንዲያሳውቅ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
14h ago
2:03
5
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ጫና ለመቀነስ ጤናማ ያልሆኑ የምግብ አጠቃቀሞችን ለመቆጣጠር የተዘጋጀው አዋጅ እንዲፀድቅ መገናኛ ብዙሃን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
14h ago
4:23
3
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ራስ ገዝ ከሆነ በኋላ ለትምህርት የሚያስከፍለው ክፍያ ከፍተኛ ነው በሚል ቅሬታ ሲቀርብበት ይሰማል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
17h ago
5:00
33
ደንበኞች በባንክ ያለ ገንዘባችን በሳይበር መንታፊዎች ተመዘበረብን ሲሉ ተደጋግሞ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
4:35
21
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያለ ውጪ ኦዲት የደመወዝ ጭማሪም ሆነ ቦነስ እንዳይከፍሉ የሚከለክለው መመሪያ በአስተዳደር መጓተት ምክንያት ሠራተኞች በወቅቱ ጥቅማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
3:32
17