Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ትዝታ ዘ አራዳ - የሚወዳደርና አቻም የሌለው የሚባልለት የቅኔ ትምህርት! ሚያዝያ 11፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:33
1
መቆያ - ክህደት እና ፀፀት ጥፋት እና ምህረት! አብረው የተሰጡት ሐወርያው ቅዱስ ጴጥሮስ - ሚያዝያ 11፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
24:50
የሀገሪቱ የብድር ስራዓትስ ለምን ቋሚ ንብረት ማስያዝን(collateral) መሰረት አደረገ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:39
58
አንዳንድ ነገሮች - የፋሲካ በዓል መዳረሻ ገጠመኖች! - ሚያዝያ 9፣ 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:29
29
‘’የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባሰራጨው መረጃ ምክንያት የኦዲተርነት ሙያ ላይ ስም ማጥፋት ፈፅሟል’’ 3 የሂሳብና የኦዲተሮች ማህበራት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:59
141
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 9 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
147:53
38
ለትንሣኤ በዓል ከ9 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይትና 200 ሺህ ኩንታል ስኳር በሶስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች አማካይነት ለህብረተሰቡ እየተሰራጨ እን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:43
በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋሉ የደንብ ጥሰቶች 64 በመቶ መቀነሱን የአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ። - ሚያዝያ 8፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 8፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
150:06
8
547 - ሚያዝያ 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
52:51
94
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አካባቢን በክሏል በማለት የቀረበበት ክስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
0
ሚያዝያ 8 2017 የቱሪዝም ገቢ አለማደግ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:15
0
የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ስራ መጀመር ጉዳይ ምን ላይ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:16
17
በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶች በአፋር ክልል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:02
7
ጦርነትና ግጭቶች የስራ አጥ ቁጥርን እንዲጨምር እያደረገው መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
26
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 7፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
145:24
8
በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ ያሉ የሀይማኖት የቴሌዥን ጣቢያዎች ቁጥር 51 መድረሱን ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:48
4
በኢትዮጵያ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ቢዝነስ ምን መሳይ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:12
33
በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የኬላ ክፍያ ህገ ወጥ ነው መቆምም አለበት ሲል መንግስት በተደጋጋሚ ይናገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:29
24
ኢትዮጵያ በሁለቱ የጣሊያን ወረራዎች፤ የጣሊንያ መንግስት በጭካኔ ለፈፀመባት ግፍ ካሣ እንዲከፈላት የሚጠይቅ ዘመቻ ሊጀመር ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:31
23
Next
3
16
6