Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 24፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
133:31
6
ሰራተኞችስ ሃሳባቸው ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:45
25
''የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው'' የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:09
የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት ረቂቅ አዋጅ ለውሳኔ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:27
''ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመወሰኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በተለያዩ ፋብሪካዎች የሚሰሩ የሠራተኞች ላይ ችግር ፈጥሯል'' ኢሰመኮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:07
11
የመንግስት አካላት በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዳተኛ ሆነዋል ሲል ኢሰማኮ ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:28
26
የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:18
25
ኢትዮጵያ በወጪ ንግድ ታሪኳ ከፍተኛ የሆነ ገቢ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ማግኘቷ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:55
18
በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ ኑሮን ለማሸነፍ ስላላስቻላቸው በወሲብ ንግድ የተሰማሩ መኖራቸውን....
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
75
በጥቃቅንና አነስተኛ ዘርፍ የተሰማሩ አምራቾች ያለባቸውን የገበያ ትስስር ችግር እና የቢዝነስ መረጃ እጥረት ይፈታል የተባለ ዲጂታል መላ ስራ ላይ ዋለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:30
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 22፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:58
17
የፌዴራል መ/ቤቶች አጀንዳዎቻቸውን ለምክክር ኮሚሽን የሚያቀርቡበት የምክክር መድረክ ግንቦት 8/2017 በአዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
''የጨው ፋብሪካ ያቋቋመው ባለቤት ባልታወቀ ምክንያት ፋብሪካውን ዘግተው ጠፍተውብኛል'' የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:08
75
ሸገር ማለዳ – ሚያዝያ 21፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
98:43
28
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ወረዳዎች ውስጥ ኢንዱስትሪዎች እንዲገነቡ ያለመ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
55
በኢ - መደበኛ ኢኮኖሚ ወጭዎችን በተለየ የውጭ ምንዛሪ ማዳን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
8:52
60
ተደረገ የተባለው ለውጥ ከወዲሁ ምን አመላካች ያሳያል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:09
145
ትዝታ ዘ አራዳ - የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትዝታ! ከተመሰረተ 100 ዓመት ደፈነ! - በተፈሪ ዓለሙ - ሚያዝያ 18፣2017.mp3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
33:40
የጨዋታ እንግዳ - ስለ ሙዚቀናኛ ተስፋዬ ገብሬ ማርቆስ ተግይበሉ እና ብሌን ዮሴፍ ከመዓዛብሩ ጋር 2ኛ ሳምንት - ሚያዝያ 18፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
78:48
መቆያ - የድሆች ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ - ሚያዝያ 18፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
35:38
2
Next
12
35
22
34
8
#ትዝታ ዘ አራዳ
5
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net