Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ካፌ - ስለ ዳግማይ ትንሣኤ እና በ ጥለሁን ገሰሰ ስራዎች ላይ - ሚያዝያ 19፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
73:28
1
በትግራይ ክልል የተጋነነ የነዳጅ እጥረት በመኖሩ ተዘዋውሮ ለመስራት መቸገሩን የእምባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅጫፍ ፅህፈት ቤት ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
3
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 20፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:44
6
ለኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ግብአት አምራቾች በየጊዜው የሚወጣው የዋጋ ትመና ጊዜውን ያገናዘበ አይደለም ሲሉ ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:15
32
ሸገር 991 - ሚያዝያ 18፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:46
29
የመንግስት የዋጋ ግሽበት ቀንሷል እንዲሁም ምግብ ነክ ግሽበት እየተስተካከለ ነው መባሉ በባለሙያዎች ዓይን እንዴት ይተነተናል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:27
109
ለመሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ያወጣው ትዕዛዝ ከህግ አኳያ እንዴት ይታያል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:08
103
በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:26
21
የኮሪደር ልማት ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን አለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ ነው የሚል ትችት፤ ከምክር ቤት አባል ቀረበበት፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:23
61
ግጭት ያለባቸው አካባቢዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
12
የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ‘’ግንዛቤ ሳይሰጥ ቅጣት ላይ በርትቷል’’ በሚል ቢተችም ‘’እኔ ግን አልቀበለውም’’ ብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:09
12
ሸገር ሼልፍ - የተወርዋሪ ኮኮቡ ደበበ ሰይፉ ሥራዎች እና ታሪክ! - ሚያዝያ 17፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
64:51
ሸገር ማለዳ - ሚያዝያ 17፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:37
7
‘’የቤኒሻንጉል ጉሙዝን ከመሀል ሀገር የሚያገናኙ ሁሉም መንገዶች ከ6 ዓመት በፊት ጀምሮ ዝግ ናቸው’’ የምክር ቤት አባል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
9
በትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ከነበረው የከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን የእምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:34
28
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:39
23
''የመጋዘን ደረሰኝ'' አገልግሎት ሥርዓት ይፋ ሆነ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:20
10
በ2016 ላሊበላን ይጎበኙ በሚል የተጀመረው ፕሮጀክት በመጠናቀቅ ለክልሉ መንግስት መተላለፉ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:47
8
አንዳንድ ነገሮች - የተመዘበረ ንብረት፣ ሐብትን መመርመርን የሚያካትተው የህግ ሂደት ምን ይመስላል - ሚያዝያ 16፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
66:02
ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ት/ቤት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ይደረጋል መባሉ ት/ቤቶችና መምህራን እንዴት ያዩታል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:22
22
Next
4
9
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net