Search
''የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው'' የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው'' የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው'' የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሚያዝያ 23 2017
የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው ሲል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
የመንግስትና የግሉ የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ዘርፉን ለማቀላጠፍ በጋራ መስራት እንዳለባቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
እነዚህ የግሉ የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱ ጥያቄ ቢኖርም ችግሩ መፍትሄ እንዲያገኝ በጋራ መስራቱ የሚበጅ ነው ተብሏል፡፡
በዘርፉ ረጅም ዓመት ያስቆጠሩ ተቋማት እንዳሉ ሁሉ ለአዳዲሶቹ ድርጅቶችም እየሰሩ ላሉት ስራ እውቅና መስጠት እንደሚያስፈልግ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ ተናግረዋል፡፡
በግሉ ዘርፍ እያቀላጠፉ ያሉ ተቋማት ከፖሊሲ አኳያ የፋይናንስና የመሬት አቅርቦት ችግር ካለ ለመፍታት ዝግጁነን ሲሉ ሚኒስቴር ዴኤታው አስረድተዋል፡፡
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የነፃ ንግድ ቀጠና ላይ ምርቶቿን ይዛ ለመሳተፍ የግሉና የመንግስት አገልግሎትን ማቀላጠፍ አስፈላጊ ነው ተብሏል፡፡
ይህ ደግሞ በመንግስት ብቻ የሚሸፍን ባለመሆኑ የግሉን ዘርፍ በማሳተፍ ጥያቄዎቻቸውን በመመለስ ስራውን ማስቀጠል እንደሚያስፈልግም ተነግሯል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:00
9
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
3d ago
2:33
4